Get Mystery Box with random crypto!

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ
የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊደግፉ ይችላሉ በሚል አካውታቸው ታግዷል። የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዛሬ ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ የ35 የአማራ ባለሃብቶች እንዲሁም 2 የአፋር ባለሃብቶች በባንክ ያላቸው ገንዘብ እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች ተፅፏል። ደብዳቤውን ተመልከቱት።
የሞቱ ሰዎችም ጭምር በእገዳው ስማቸው ተጠቅሷል(ዘሀበሻ)።
ሚያዝያ 17/2015 ዓ.ም

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA