Get Mystery Box with random crypto!

ዛንዚባር በፌደራል መንግሥቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት(ሸኔ) መካከል የሚደረገው ድርድር ከ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ዛንዚባር
በፌደራል መንግሥቱ እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት(ሸኔ) መካከል የሚደረገው ድርድር ከትናንት ማክሰኞ ሚያዚያ 17/2015 ዓ.ም. በታንዛኒያዋ ራስ ገዝ ግዛት ዛንዚባር መጀመሩ ይታወሳል።የሰላም ንግግሩ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው ተብሏል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA