Get Mystery Box with random crypto!

ብሄራዊ የተሃድሶ ኮምሽን ተግባራዊ ስራ ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ። ባለፉት ሶስት ወራት ኮምሽኑ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ብሄራዊ የተሃድሶ ኮምሽን ተግባራዊ ስራ ለመጀመር መዘጋጀቱን አስታወቀ። ባለፉት ሶስት ወራት ኮምሽኑ ዓላማውን በማስተዋወቅና ግብረ መልስ በመሰብሰብ ላይ አተኮሮ ነበር። ኮምሽኑ በሀገሪቱ ያለ እስከ ሶስት መቶ ሺ የሚደርሱ ተዋጊዎችን በትኖ በመደበኛ ሕይወት የማቋቋም ሀላፊነት አለበት። (Wazema)

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA