Get Mystery Box with random crypto!

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ መሆኑ ታውቋል። የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረበያ ዛሬ ሀሙስ በመታ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ መሆኑ ታውቋል።

የሸዋል ወር ጨረቃ  በሳኡዲ አረበያ ዛሬ ሀሙስ በመታየቷ የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ ጁምዓ / አርብ ይውላል።

እንኳን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ምንጭ፦ Haramain Sharifain

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA