Get Mystery Box with random crypto!

የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ ማታ ከታየች ነገ አርብ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የፌዴራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት የዒድ አልፈጥር በዓል ጨረቃ ዛሬ ሀሙስ ማታ ከታየች ነገ አርብ ካልታየች ደግሞ ቅዳሜ ይከበራል ሲል አሳውቋል

ይህን ያሳወቀው ዛሬ በሰጠው መግለጫ ነው።

1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ፤ ለኢትዮጵያና ለመላው ዓለም ህብረተሰብ  የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞቱን የገለፀው ሼሪዓ ፍርድ ቤቱ  ሙስሊሙ ህብረተሰብ  በዓሉን ሲያከብር ያጡና የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብና በመርዳት እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA