Get Mystery Box with random crypto!

Inbox #ከአላማጣ ሰላም ሰበር ዜና ET በቅድሚያ ለፈጣን ወቅታዊ መረጃዎችህ በእጅጉ አመሰግናለ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

Inbox #ከአላማጣ
ሰላም ሰበር ዜና ET በቅድሚያ ለፈጣን ወቅታዊ መረጃዎችህ በእጅጉ አመሰግናለሁ። የራያ አስመላሽ ኮሚቴ አባላትን ጨምሮ በማንነታቸው ለዓመታት በማይጨው እስርቤት ታስረው የነበሩ የራያ ልጆች ከእስር ተለቀው ዛሬ አለማጣ ከተማ ገብተዋል። በአስተዳደሩና ህዝቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የምሳ ግብዣም ተደርጎላቸዋል።
ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA