Get Mystery Box with random crypto!

ትላንት የቱርኳ ኢስታንቡል በድንገት እስከ አስር ኪሎ ሜትር በሚሸፍን ግዙፍ ጥቁር ደመና ተሸፍ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

ትላንት የቱርኳ ኢስታንቡል በድንገት እስከ አስር ኪሎ ሜትር በሚሸፍን ግዙፍ ጥቁር ደመና ተሸፍና ነበር ። ፀሐይ ለ5 ደቂቃ ያህል አልታየችም ። ከተማዋ እንደ ሌሊት ጨለማ ሆና ነበር።

ቪዲዮው ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ነው።

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA