Get Mystery Box with random crypto!

እኛ እየሰራን ያለነው ለኦሮሞ ጥቅም እና ክብር ነው። - ብርሃኑ ጁላ 'እኔ ወታደር ነኝ። ጄኔራል | ሰበር ዜና ET🇪🇹

እኛ እየሰራን ያለነው ለኦሮሞ ጥቅም እና ክብር ነው። - ብርሃኑ ጁላ

"እኔ ወታደር ነኝ። ጄኔራል ነኝ። መለዮን ጥየ ሲብል ልብስ ለብሼ ነው የመጣሁ። ለምንድን ነው? እንደ አንድ የኦሮሞ ልጅ መሳተፍ ሥለምፈልግ ነው።

እኛ እየሰራን ያለነው ለኦሮሞ ጥቅም እና ክብር ነው። ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አብይም የሚሰራው ለኦሮሞ ክብር እና ጥቅም ነው።

የሚቻል ከኾነ በምሥራቅ አፍሪካ በወታደራዊ አደረጃጀት፣ በኢኮኖሚ፣ በዲፕሎማሲ እና በፖለቲካው የታፈረች እና የተከበረች ታላቋን ኦሮምያ ሀገር ለመመሥረት ነው የምንሠራው።

ይህንን ካልቻልን ግን በኦሮሞ ፍላጎት ብቻ የምትተዳደር ኢትዮጵያን እንመሠረታለን። ኹላችሁም የኦሮሞ ልጆች አግዙን። "  

ብርሃኑ ጁላ ደብረ ዘይት ስብሰባቸው ላይ ከተናገረው የተወሰደ !

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA