Get Mystery Box with random crypto!

40 ሺ ብር የወጣበት ሰንጋ 53ሺ ብር ሚያወጣ ወርቅ ሆዱ ውስጥ ተገኘ። በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

40 ሺ ብር የወጣበት ሰንጋ 53ሺ ብር ሚያወጣ ወርቅ ሆዱ ውስጥ ተገኘ።
በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ ዶንሾ ቀበሌ ለበዓል ከታረደ ሰንጋ ሆድ ውስጥ 18.5 ግራም ወርቅ ተገኝቷል። ለባለቤቶቹ 53 ሺ ብር ገቢ አስገኝቶ ከወጣበት በላይ አስገቷል ተብሏል።

ይህ ነገር በሳይንስ እንዴት ይታያል ለሚለው ጥያቄ በኦሮሚያ ግብርና ቢሮ አሰላ የሚገኘው የእንስሳት ጤና ጥበቃ ማዕከላዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ የእንስሳት ሐኪም ዘሰጡት አስተያየት።

"በረሃማ አካባቢ የሚኖሩ ከብቶች ትንንሽ ማዕድናት ያላቸውን ተክሎች ስለሚመገቡ ከቆይታ ብዛት ወደ ወርቅ ይለወጣል. ብለዋል ። "

@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA