Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ማንነትን መሰረት ያደረገ እስር መደረጉ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ዛሬ አመ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ማንነትን መሰረት ያደረገ እስር መደረጉ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ዛሬ አመሻሽ ዮሃንስ የሚባል የህግ ተማሪ መታሰሩን እና ሌሎችም እንደታሰሩ ምንጮች ለሰበር ዜና ET ገልፀዋል።
ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA