Get Mystery Box with random crypto!

Inbox ሰላም ሰበር ዜና ET በቅድሚያ ለምትሰጠን ፈጣን መረጃ በእጅጉ እያመሰገንኩ፣ትናንት በአ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

Inbox
ሰላም ሰበር ዜና ET በቅድሚያ ለምትሰጠን ፈጣን መረጃ በእጅጉ እያመሰገንኩ፣ትናንት በአዋሽ ፓርክ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሼኔ ታጣቂዎች ተኩስ ከፍተው ሁለት ሰዎችን በፅኑ አቁስለው አንድ ሰው አፍነው ወስደዋል። ይሄ የሆነው ልዩ ሀይሉ ትጥቅ መፍታቱን ተከትሎ በተፈጠረ ክፍተት ነው፣መከላከያ ሰራዊት ወደ ቦታው ስምሪት ሊሰጠው ይገባል።
ሚያዝያ 10/2015 ዓ.ም
=======≠========
ለተጨማሪ መረጃዎች ቻናላችንን join ያድርጉ፣መረጃ ለሚፈልጉ ለሌሎች ጋብዙ
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA