Get Mystery Box with random crypto!

የሱዳን ጦር ተቆጣጥሮት የነበረውን የኢትዮጵያ መሬት ለቆ ወደ ካርቱም ሄዷል አየተባለ የሚሰራጨው መ | ሰበር ዜና ET🇪🇹

የሱዳን ጦር ተቆጣጥሮት የነበረውን የኢትዮጵያ መሬት ለቆ ወደ ካርቱም ሄዷል አየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ከአውድ ውጪ የሆነ መረጃ ነው።
ለምሳሌ ስናር፣ሰላምበር እና አቡኪር በሚባሉ የኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በስፋት አሰሳ እያደረጉ እንደሆነ ከታማኝ ምንጭ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
@ET_SEBER_ZENA
@ET_SEBER_ZENA