Get Mystery Box with random crypto!

ESSA YUSUF

የቴሌግራም ቻናል አርማ essayus — ESSA YUSUF E
የቴሌግራም ቻናል አርማ essayus — ESSA YUSUF
የሰርጥ አድራሻ: @essayus
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.19K
የሰርጥ መግለጫ

This is essa yusuf official telegram channel

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-01 01:43:50 "600 መቶ ሰራዊት ለገዳይ እስኳድ ሰንቀሌ ሲሰለጥን ነበር" ኢ/ር ሳሙኤል ኤርሚያስ

https://www.intoneed.com/ytidMk-P9cL7qGk
195 views22:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 22:23:10

203 views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:18:28 "ከትግራይ ጋር ለመታርቅ የትኛውንም ቅድመ ሁኔታ እንቀበላለን, ግን ከሀይማኖት እና ብሔር ጋር ተጎዳኝተዉ የሚረብሹንን አንታገስም ሲል ነበር አብይ" ፕ/ር ህዝቄል ገቢሳ

https://www.intoneed.com/ytidpHAysuntHSI
257 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 17:59:30 የቁቤ ትውልድ ይለያል ስልህ በምክንያት ነው

Yahya Mohammed Abdela ይባላል፡፡ ትውልድ እና እድገቱ የምስራቅ ሀረርጌ መቀመጫ በሆነችው የበረሃዋ ንግስት ድሬዳዋ ነው፡፡ በቴክኖሎጂው በተለይም በሳይበር ሴኩሪቲ እና ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወደፊት ኦሮሚያ ተስፋ ከጣለችባቸው የቁቤ ትውልድ መሃል አንዱ ነው፡፡

በአሁኑ ሰአትም በsothern california university ውስጥ በcyber security ትምህርቱን እየተከታተለ ይገኛል፡፡ ከgulf online class አፕሊኬሽን የማበልጸግ ሰርተፍኬት ተቀብሏል፡፡ በአጠቃላይ ከ20 በላይ APP በ playstore ላይ ሰርቶ አስቀምጧል፡፡

ያህያ ከዚም በተጨማሪ ፀሃፊ ነው፡፡ ROLE OF HARARGE IN ETHIOPIA (የሃረርጌ ሚና በኢትዮጵያ ውስጥ) የሚል መፅሃፍ አሳትሞ በኦንላይን እየሸጠ ይገኛል፡፡

ከሰሞኑ ደግሞ በምስራቅ አፍሪካ የዌብሳይት አበልፃጊዎች ግሩፕ ባዘጋጁት ውድድር ላይ ተሳትፎ ሁለተኛ በመውጣት አጠናቋል፡፡ በዚህም መሰረት ይህንን ግሩፕ ለመቀላቀል ችሏል፡፡ ይህ ግሩፕ በዋነኝነት የሚሰራው በምስራቅ አፍሪካ IGAD ውስጥ ከዌብሳይት ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ያጠነጥናል እናም ያህያ ከሰሞኑ በonline በተደረገ ድምፅ አሰጣጥ መላው የኦሮሞ ህዝብ በሰጠው ድምፅ ምክንያት ከአፍሪካ ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወዳድሮ በማሸነፍ ይህን ግሩፕ ሊቀላቀል ችሏል፡፡

ታድያ ይሄ ቁቤ ትውልድ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በአለም ላይ ተፀዕኖ መፍጠሩን ተያይዞታል፡፡ የኦሮሞ ህዝብም ልጆቹን ሊያበረታታ እና ከጎን ቆሞ ሊደግፍ ይገባል፡፡

ኦቦ ያህያ ያገኘሃው እድል በጣም ትልቅ ነው ታላቅ የሆነውን ህዝብ ወክለህ ነው ያለሀው በርትተህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አለኝ፡፡ ባገኘሃው እድል በጣም ኮሪቼብሃለው በርታልን፡፡ ያለህን እውቀት እና ችሎታ ለቀጣዩ ትውልድ መንገድ ሆነህ እንደ አርአያ እንደምትሆን አልጠራጠርም፡፡

እኛ የቁቤ ትውልዶች ውድድራችን ከአለም ጋር ነው
1.0K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 17:59:25
915 views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 23:31:30
552 views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 23:05:59
Galma ~ Ciminaan hojjechuu ~ Milkaa'ina

Michu Gemedo ትባላለች

በአርቱ ዘርፍ በተለይም በስዕል ጥበብ ትልቅ ስራ እየሰሩ ካሉ ወጣት ሴቶች (ቀሬ) መሀል አንዷ ነች::

የኦሮሞ አርት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል:: ይህ ደሞ የትላንት አባቶቻችን ፍሬ ነው::

እያደገ ካለው የአርት ዘርፍ መሀል አንደኛው ደግሞ የስዕል ጥበብ ነው:: በርካታ ወጣት ሰአሊዎችም እየተመለከትን እንገኛለን::

ታድያ ሰአሊዎቹ ስራቸው ላይ ጠንካራ መሆን ብቻ ዘርፉን አያሳድገውም:: የተለያዩ ባለ ሀብቶች እና የዘርፉ ባለሙያዎች በጋራ መስራት ያስፈልጋል:: የኦሮሞ ህዝብም ለአርት ትኩረት በመስጠት ሊያበረታታ ይገባል::

ታድያ Michu Gemedo የሀጫሉ ሳምንትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሀጫሉ ፎቶችን ስላለች:: በርቺ ጠንክሪ:: ከዚህ በላይ ከፍ እንድትል የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋታል::

ውድድራችን ከአለም ጋር ነው !!!
1.6K views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 17:45:34

1.0K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ