Galma ~ Ciminaan hojjechuu ~ Milkaa'ina
Michu Gemedo ትባላለች
በአርቱ ዘርፍ በተለይም በስዕል ጥበብ ትልቅ ስራ እየሰሩ ካሉ ወጣት ሴቶች (ቀሬ) መሀል አንዷ ነች::
የኦሮሞ አርት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል:: ይህ ደሞ የትላንት አባቶቻችን ፍሬ ነው::
እያደገ ካለው የአርት ዘርፍ መሀል አንደኛው ደግሞ የስዕል ጥበብ ነው:: በርካታ ወጣት ሰአሊዎችም እየተመለከትን እንገኛለን::
ታድያ ሰአሊዎቹ ስራቸው ላይ ጠንካራ መሆን ብቻ ዘርፉን አያሳድገውም:: የተለያዩ ባለ ሀብቶች እና የዘርፉ ባለሙያዎች በጋራ መስራት ያስፈልጋል:: የኦሮሞ ህዝብም ለአርት ትኩረት በመስጠት ሊያበረታታ ይገባል::
ታድያ Michu Gemedo የሀጫሉ ሳምንትን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የሀጫሉ ፎቶችን ስላለች:: በርቺ ጠንክሪ:: ከዚህ በላይ ከፍ እንድትል የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋታል::
ውድድራችን ከአለም ጋር ነው !!!