Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ገንዘብ ያለአግባብ የወሰዱና እስካሁን ያልመለሱ | ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ121 ሺህ እስከ 95 ሺህ ገንዘብ ያለአግባብ የወሰዱና እስካሁን ያልመለሱ ግለሰቦችን ፎቶግራፍ አሰራጨ

በትላንትናው ዕለት 108 ሺህ እስከ 305 ሺህ ገንዘብ ወስደው ያልመለሱ ግለሰቦችን ፎቶግራፍ ማሰራጨቱ ይታወሳል።

@Esat_tv1
@Esat_tv1