Get Mystery Box with random crypto!

ፈገግታ ለስው ልጅ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው ፈገግታችንን ስንደብቅ ውስጣችን ያለውን ጭነቅ | «ሰሊም<=> ሚድያ»

ፈገግታ ለስው ልጅ አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው ፈገግታችንን ስንደብቅ ውስጣችን ያለውን ጭነቅት እያሰብን ወደማይፈለግበት ትካዜ ውስጥ እንድንገባ ያደርገናል ሀሳባችንን ለአሏህ እንስጠው ጭንቀታችንን በዚክር እናስወግደው ለነብሳችን እንዘንላት ነገሮችን መርሳት ባንችልም በነግሮች ደጋግመን ላልመጎዳት እንሞክር ፈግግ እንበል በፈገግታ ራሳችንን እናስውብ።