Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ ላይ ስትኖር ሁሉን ነገር ማስተናገድ ግድ ይለሀል ደስታውም ሀዘኑም ስለዚህ በደስታ ጊዜ በጣም | «ሰሊም<=> ሚድያ»

ዱንያ ላይ ስትኖር ሁሉን ነገር ማስተናገድ ግድ ይለሀል ደስታውም ሀዘኑም ስለዚህ በደስታ ጊዜ በጣም ከፍተኛ ስሜት ውስጥ አትግባ ምክኒያቱም የተደሰትክበት ነገር በቅፅበት ልታጣው ትችላለህ ደስታህን ለከት ይኑረው በሀዘን ጊዜ በጣም አትዘን አትናደድም በማዘንህ ምክኒያት ብዙ ነገር ታጣለህ ስለዚህ ሁለቱም ሲመጡብህ አላህን አመስግን የተሻለ ነገር ታገኛለህ፡፡

አልሃምዱሊላሂ
#Share_join
@eross_eross