↬ ከገደል ጫፍ ላይ የወደቀ ሰው መሬት ላይ እስኪያርፍ ድረስ ምንም የህመም ስሜት አይሰማውም ። ↬ ዳገትም የሚወጣ ሰው መሀል ላይ አይሰማውም ሲጨርስ አንጂ ። ↬ መጥፎ ስራ ብዙ ጊዜ ሲሰሩት ይጥማል ኋላ ግን ይከነክናል ። ↬ አብዛኛውን ጊዜ መልካም ስራን ሲሰሩት ይከብዳል ኋላ ግን ይጣፍጣል ። #Share @eross_eross 412 viewsአቡ ጁለይቢብ, 00:23