Get Mystery Box with random crypto!

Ermi HD pinned « ስእለ አድኖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነውን? ኪሩብ ማለት እኮ ኪሩቤል ማለት ነው | Ermi HD

Ermi HD pinned « ስእለ አድኖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነውን? ኪሩብ ማለት እኮ ኪሩቤል ማለት ነው ዘፀአት25፣18 ሁለት ኪሩቤል ከተቀጠቀጠ ወርቅ ሥራ፥ በስርየት መክደኛውም ላይ በሁለት ወገን ታደርጋቸዋለህ። 20 ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ። ያው ኪሩብ ኪሩቤል ማለት ነው የመላእክት…»