Get Mystery Box with random crypto!

ከመላእክት ማኅበር የገባ ዜግነት ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው። በምድር በቅሎ ከሰማያዊያኑ ሱራፌል ገብቶ | ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

ከመላእክት ማኅበር የገባ ዜግነት ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው። በምድር በቅሎ ከሰማያዊያኑ ሱራፌል ገብቶ የተቆጠረ ድንቅ ተክል አለን። አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባል።

ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ብሎ የለ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ።

እንኳን ለጻድቁ በዓለ ዕረፍት አደረሳችሁ!!!
@eotcy