Get Mystery Box with random crypto!

የማህተብ ትርጉም 1. ቀይ ክር ======የጌታችን ደም ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን 2. ጥቁር | ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች

የማህተብ ትርጉም
1. ቀይ ክር ======የጌታችን ደም ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን
2. ጥቁር ክር======የሀዘናችን ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን
3. ነጭ ክር=======የሰላምና የፍቅሩን የትንሣኤ ሙታን የመላእክት ምሳሌ ለማስታወስ እናስራለን
4. የእንጨት መስቀል====ስለ እኛ ኃጢያትና እርግማን በመስቀል ላይ ጌታችን መሰቀሉን ነው
5. የነሀስ መስቀል=====ስለ እኛ ምራቅ መተፍቱ መረገጡ መገረፉ ስለ እኛ ጌታችን መቁሰሉ ነው
6. የብር መስቀል======= ስለ እኛ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ30 ብር መሸጡ ነው
7. የወርቅ መስቀል====== የጌታ ክብሩን ንውስነቱን የሁሉ ገዥ አምላክ መሆኑን
በክርስቶስ ክርስቲያን በወልድ በመንፈስ ቅዱስ መንፈሳውያን ለመሆናችን ለመመስከር እናስራለን
ማህተቤን አልበጥስም
@eotcy
@eotcy
@eotcy