Get Mystery Box with random crypto!

ፓስፖርት በኢሚግሬሽን እጅግ በርካታ ህዝብ በወረፋ ምክንያት እየተጉላላ ነው። ፓስፖርት ለማሳደስ | EMS Mereja

ፓስፖርት
በኢሚግሬሽን እጅግ በርካታ ህዝብ በወረፋ ምክንያት እየተጉላላ ነው። ፓስፖርት ለማሳደስ ከ8 ወር በፊት ያመለክቱ እንዳሉ እና በቀጠሮ ቀን ሲሄዱ እስካሁን እንዳልተሰራላቸው እየገለፁ ነው። አሁንማ አቁመናል እያሉም እየመለሱን ነው። አጠቃላይ ፓስፖርት ለማሳደስ ከ20ሺ በላይ ሰው አመልክቶ እየጠበቀ ነው።
ሼር ይደረግ


ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን join በማድረግ ተከታተሉ
http://t.me/emsmereja