ከጎንደር ዩንቨርስቲ ከትናንት በስተያ ምሽት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ አንገቱ ላይ እንዲሁም ደረቱ አካባቢ በጩቤ መውጋቱን በዛም ላይ ከርሱ ጋር የነበረችው ልጅ መደፈሩዋን መረጃ ደርሶኛል። ተጎጂ ተማሪውም በጎንደር ዩንቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና ላይ ነው ብለዋል። ለጊዜው ይህን ማን እደፈፀመው በውል የታወቀ ነገር የለም። መረጃ ህይወት ነው፣ ይህንንም መረጃ ለጓደኞቻችሁ#Share በማድረግ ተባበሩን ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ t.me/emsmereja t.me/emsmereja t.me/emsmereja 2.4K viewsedited 07:24