Get Mystery Box with random crypto!

ተለምኜ ተለምኜ አሀ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደኔ ዞረ መውደድ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ ወደኔ ዞረ | Vïvå #Fv

ተለምኜ ተለምኜ አሀ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ
ወደኔ ዞረ መውደድ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ
ወደኔ ዞረ መውደድ አ.......ሆ ..ሄ....
ትፍለቀለቅ ነበር ያኔ ስታወራኝ አሄ
አሁን ግን ዝም አለች ስሜቷን ሰውራኝ አሄ
ትቶኝ ስለሄደ የመረጠኝ ቀልቧን አሄ
ዳግም ተፈላጊ አልሆንም ባሳቧ አሄ
ለምና ለምናኝ ብታጣኝ አባብላ
በኩርፊያ ቀጣችኝ የጁን ያግኝ ብላ
ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስጠይቅ ተራየን
ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስለምን ተራየን
ታሳየኝ ጀመረ እሷም አበሳዬን
ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማግኘት ይቀላቀሉን
ተው ድማም ደማም
ቃላት መርጣ ነበር የምታጫውተኝ
ኧረ እቺ ፍቅር ነች ማጣቴ ጨነቀኝ
ሁንልኝ ስትለኝ ደማም የልቤ አዛዥ ደማም
የፍቅሯን ሽልማት አጣሁት ፈዝዤ ደማም



@emloveh