Get Mystery Box with random crypto!

Vïvå #Fv

የቴሌግራም ቻናል አርማ emloveh — Vïvå #Fv V
የቴሌግራም ቻናል አርማ emloveh — Vïvå #Fv
የሰርጥ አድራሻ: @emloveh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 192
የሰርጥ መግለጫ

ur favorite get in this...👌
Hey👋 it's me ffevv..
In this channel u can get
💫thoughts❤
💫music👂
💫Video👀
💫vine & prank😂
💫Dance😲😜
💫poem😰
❤join & enjoy💓
@Emloveh

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-30 22:14:00
#ola
@fevina168
@emloveh
112 viewsFė vïnă, edited  19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 16:31:15 ​ JOIN US @emloveh
176 viewsFė vïnă, edited  13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 16:30:19 ፍቅርሽ አንድ አንድ እያለ ልቤ ውስጥ ተደላደለ
ተደላድሎስ መቼ ቀረ ያስተክዘኝ ጀመረ
ስጠፊ የሚያስጨንቀኝ በሀሳብ የሚያንፏቅቀኝ
ልንገርሽ ውዴ መውደዴ ፍቅርሽ ነው ሰሞኑን ጉዴ
ወይ ጉዴ አንቺን መውደዴ
አቤት የኔ ነገር ይገርማል ለጤና ያርግልኝ ጌታዬ
ምነው ቢቀርብኝ እላለሁ ሲበዛ ጭንቀቴ ስቃዬ
ደግሞ ደስታሽን ሳየው በአይኔ ሀሳቤን እረሳና ድካሜን
ጭራሽ ናፍቆኝ ቀረ ስቃዬ መደድኩት ወደድኩት ህመሜን
ሰው ህመሙን ወዶ ሰው ስቃዩን ወዶ
እንዴእ ነው ሚኖረው እንዴት ነው ሚዘልቀው ሰው ገዳዩን ወዶ
ፍቅር እንዲህ አይደል ወይ ታምኖ መገኘት
የወደዱትን ሰው ያፈቀሩትን ሰው ሲደሰት ማየት


@emloveh

ሼር
171 viewsFė vïnă, edited  13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 16:28:28 ተለምኜ ተለምኜ አሀ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ
ወደኔ ዞረ መውደድ ጥላኝ ስትሄድ ስትሄድ
ወደኔ ዞረ መውደድ አ.......ሆ ..ሄ....
ትፍለቀለቅ ነበር ያኔ ስታወራኝ አሄ
አሁን ግን ዝም አለች ስሜቷን ሰውራኝ አሄ
ትቶኝ ስለሄደ የመረጠኝ ቀልቧን አሄ
ዳግም ተፈላጊ አልሆንም ባሳቧ አሄ
ለምና ለምናኝ ብታጣኝ አባብላ
በኩርፊያ ቀጣችኝ የጁን ያግኝ ብላ
ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስጠይቅ ተራየን
ፍቅሯ በኔ ዞሮ ስለምን ተራየን
ታሳየኝ ጀመረ እሷም አበሳዬን
ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች ለማግኘት ይቀላቀሉን
ተው ድማም ደማም
ቃላት መርጣ ነበር የምታጫውተኝ
ኧረ እቺ ፍቅር ነች ማጣቴ ጨነቀኝ
ሁንልኝ ስትለኝ ደማም የልቤ አዛዥ ደማም
የፍቅሯን ሽልማት አጣሁት ፈዝዤ ደማም



@emloveh
148 viewsFė vïnă, edited  13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:25:14 አይኔማ ወዳጅሽ አላንቺ አላይ አለ
ጥርሴማ ወዳጅሽ ያላንቺ አልስቅ አለ
ሆዴ ነው ጠላትሽ እህል በልቶ አደረ
ያባይ ዳሩ ዳሩ ያበቅላል ጠንበለል
ዋጥ ላርጋትና አላየሁም ልበል
አኔ አይኔን አሞኛል ወይ አልሞት አልድን
እሷንም ጥሎባት እንደኔ ትሁን
አይሽ አይሽ እና ሳቅ ይከጅለኛል
እኔ ያሳለፍኩት ባንቺ ይታየኛል
ባየንሽ ጉድፍ ገባ ሁሉን አይ ብለሽ
ሳያምሽ አይቀርም ሳይቆረቁርሽ
ምነው ኩላሊቴን ምነው የደሜን ስር
የዋለ ያደረ ጥል ያለን ይመስል
ባዛኚቱ ማርያም በወለላይቱ
የታመመ ሳይድን አይንጋ ለሊቱ


@emloveh

ሼር
148 viewsFė vïnă, edited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:09:29 ምን ይጠቅምሀል
ሄዋን ገ/ወልድ
size=850kb
New album 2022
join
-------------------------------------------

@emlovehh

♡ ㅤ
131 viewsFė vïnă, edited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:09:29 "አይወደኝም"
'ዘሪቱ ከበደ'
size=920kb
old music
join
-------------------------------------------@emloveh

♡ ㅤ
130 viewsFė vïnă, edited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 21:09:27 ይበለኝ
'ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ'
size=1100kb
old music
join
-------------------------------------------
https://t.me/Koyeteyalu
https://t.me/Koyeteyalu
https://t.me/Koyeteyalu

♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
127 viewsFė vïnă, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 16:09:07
150 viewsFė vïnă, 13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 09:25:27 Join Us ➠ @emloveh
146 viewsFė vïnă, 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ