Get Mystery Box with random crypto!

Coram Deo

የቴሌግራም ቻናል አርማ elolam_elolam — Coram Deo C
የቴሌግራም ቻናል አርማ elolam_elolam — Coram Deo
የሰርጥ አድራሻ: @elolam_elolam
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

Coram Deo is a Latin phrase that means "in the presence of God" or "before the face of God". It is a reminder that we are always in the presence of God and that our lives should be lived in a way that honors Him.
@sami_f_k_1
@Sami_inchrist
@Amuti18

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-22 22:21:51 ለጊዜው ጨበጡት፤ ለዘላለም አጡት።

የሚያሳዝኑኝ ሰዎች አሉ፤ አጋጣሚ ከሚመስል ዘላለማዊ ቅያሳቸው ጋር ፊት ለፊት ተጋጥመው ጨብጠውት ከእጃቸው ያመለጣቸው ሰዎች።

ለምሳሌ፥ ሐዋ. 24፥25 እርሱም ስለ ጽድቅና ራስን ስለ መግዛት ስለሚመጣውም ኵነኔ ሲነጋገር ሳለ፥ ፊልክስ ፈርቶ፦ አሁንስ ሂድ፥ በተመቸኝም ጊዜ ልኬ አስጠራሃለሁ ብሎ መለሰለት።

አልተመቸውም፤ አላስጠራውም። ለመጨበጥ ከዚያ የተሻለ ቀን አልነበረም። አይመጣምም።

ወይም፥ ማቴ. 19፥21-22 ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው። ጐበዙም ይህን ቃል በሰማ ጊዜ ብዙ ንብረት ነበረውና እያዘነ ሄደ።

አልተመለሰም። እያዘነ ሄደ፤ እያዘነ ኖረ፤ እያዘነ ሞተ። አሁንም እያዘነ አለ። ሕይወት ወደ ኋላ የምትጠነጠን (rewind የምትደረግ) ቢሆን ኖሮ እስከዚያች ቀን ድረስ ወደ ኋላ አጠንጥኖ ከዚያ በኋላ በአዲሱ ቅያስ ይደውረው ነበር።

ወይም፥ ዮሐ. 18፥38 ጲላጦስ፦ እውነት ምንድር ነው? አለው።

ለአፉ ጠየቀ እንጂ መልሱን እንኳ አልሰማም፤ ለመስማትም አልፈለገም። ቢሰማ ኖሮ የሕይወቱ የፊት ቀስት አቅጣጫ ለዘላለም ይለወጥ ነበር።

እነዚህ ለጊዜው ጨበጡት፤ ለዘላለም አጡት።

እኛስ?

ዘላለም ነኝ።
Aug. 22/22
462 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 08:25:41
524 views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 22:09:11
የክርስቲያን ኑሮ ፍሬ ቢስ ሊሆን አይገባውም።
813 views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 18:54:48
786 views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 19:50:11 @Elolam_the_Everlasting_God
732 views16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 15:41:22 "ጌታ ኢየሱስ በመስቀሉ በኩል ዐልፎ ወደ ዙፋኑ ሲደርስ፣ እኛ የሚያጨበጭቡልን ሰዎች ተሸክመው ለዙፋን እንዲያበቁን እንጠብቃለን?" ስፐርጀን
704 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:27:14
ነቢይ ጥላሁን ጸጋዬ
SHORT PASSOVER MESSAGES

@Elolam_the_Everlasting_God
825 views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:04:48
እስቲ ተመልከቱት መስቀሉ ማማሩ
ለተመራመረው ብዙ ነው ሚስጥሩ።
736 views03:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 04:43:12
Coram deo
ከአንተ ዘንድ ዕርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር
እኔ አይገባኝም ትምክህቱ ምን ይሆን
ከህልውና ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ
በመገኘትህ ውሰጥ የተጣልኩ ያድርገኝ።


John girma
144 viewsedited  01:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ