Coram deo ከአንተ ዘንድ ዕርቆ ሰው እንዴት እንደሚኖር እኔ አይገባኝም ትምክህቱ ምን ይሆን ከህልውና ውጪ እልፍ ከሚያጅበኝ በመገኘትህ ውሰጥ የተጣልኩ ያድርገኝ። John girma 144 viewsedited 01:43