Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️

የቴሌግራም ቻናል አርማ egizhaberanidinew — የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️
የቴሌግራም ቻናል አርማ egizhaberanidinew — የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ክርስቲናያን መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጽሁፎች ቻናል⛪️
የሰርጥ አድራሻ: @egizhaberanidinew
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.86K
የሰርጥ መግለጫ

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መምህራን ትምህርቶችና ጽሑፎችን የሚናስተላልፍ የተዋህዶ ልጆች ቻናልነዉ
1ኛቆሮንቶስ1÷23፤እኛ፡ግን፡የተሰቀለውን፡ክርስቶስን፡እንሰብካለን፤ይህም፡ለአይሁድ፡ማሰናከያ፡ለአሕዛብም፡ሞኝነት፡ነው
24፤ለተጠሩት፡ግን፥አይሁድ፡ቢኾኑ፡የግሪክ፡ሰዎችም፡ቢኾኑ፥የእግዚአብሔር፡ኀይልና፡የእግዚአብሔር፡
ጥበብ፡የኾነው፡ክርስቶስ፡ነው።
ማነኛው አስተያየት
@geremch. @Aboyite.

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-02 05:03:52 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
ክፍል 2
#ባለታሪክ_እና_ጸሀፊ
ናሕድ ማሕሙድ ሙቱዋሊ
#ተርጓሚ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ናታኒም ቲዩብ SUBSCRIBE በማድረግ አገልግሎቱን ያበረታቱ ናታኒም ማለት የእግዚአብሔር ቤት ጠራጊ ታናሽ አገልጋይ ማለት ነውና።






63 views02:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:19:42
69 views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:18:11 * ለምን ሰላም አጣን *

ለምን ሰላም አጣን ፍቅራችን ወደት ነው
አንድ የምንሆንበት ዘመኑ መቼ ነው
በቃበልን ጌታ ቸሩ አምላካችን
ሰላም ይስፈንባት ኢትዮጵያ ምድራችን(፪)



እየተከፈለ በጎሳና በዘር የሰው
ልጅ ጨከነ ለማይኖርበት ምድር
ወንድም በወንድሙ ፍፁም እየቀና
ደም መራጭት ሆነ ሰው መሆን ቀረና



*አዝ።።።።።።*

የሰው ልጅ በሀሰብ በፍቃዱ አበደ
ሰላም ፍቅር አቶ በዱር ተሰደደ
ልጅ ያለ አባት አይቅር አባት ያለጧሪ
የመንጋውን እንባ ተመልከት ፈጣሪ


*አዝ።።።።።።*


ወንድም ለወንድሙ መቃብር ቆፈረ
አፈር አለበሰ ቀና እንዳይል እያለ
አሁን ለየትኛው ለቀሪው እድሜ ነው
የሰው ልጅ በክፍት የሚጨካከነው


*አዝ።።።።።*

እግዚኦ ኤልሻዳይ የሰማይ አዶናይ
የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታይ
እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረትህ
ሰላም ፍቅር ያለው ይዘጋልን እጅህ


*አዝ።።።።።።*


ወንድሞች በህብረት እንኖር ተስማምተን
ሰላምን እንስበክ ጸብን አስወግደን
በሰላም ተስማንተን እንኑር በጋራ
በተሰጠን እድሜ በልካሙን እንስራ


ዘማሪ ዳ/ ን ኃይለ መስቀል በቃሻው
72 viewsedited  21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:52:44 *የብርሃን እናት*

እርእስ:- ወዳቂና ተነሽ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
151 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:29:13 እንኳን አደረሳቹ ነሐሴ 26  <+>

+*" አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ "*+

=>እግዚአብሔር በ13ኛው መቶ ክ/ዘ እነ አቡነ ኢየሱስ ሞዐን ባያስነሳ ኑሮ ምናልባትም ዛሬ የኢትዮዽያ ቤተ ክርስቲያንን በምናያት መንገድ ላናገኛት እንችል ነበር:: እውነተኛ አባቶቻችን ፈጽሞ ከሚቆረቁራቸው ነገር አንዱ የጻድቅና ሐዋርያዊ አባት አቡነ ኢየሱስ ሞዐ መዘንጋት ነው::

+እርሳቸው ፍሬ ሃይማኖት ሆነው ከጽድቅ ፍሬአቸው አዕላፍ ቅዱሳንን ወልደው ሃገራችን በወንጌል ትምሕርትና በገዳማዊ ሕይወት እንድታሸበርቅ አድርገዋል:: እስኪ በዕለተ ዕረፍታቸው ስለ ጻድቁ ጥቂት ነገሮችን እናንሳ::

+አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ የተወለዱት ጐንደር : የድሮው ስማዳ (ዳኅና) አካባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው ዘክርስቶስና እግዚእ ክብራ ይባላሉ:: የተወለዱት በ1210 ዓ/ም ነው:: ነገር ግን አንዳንድ ምንጮች በ1196 ዓ/ም ያደርጉታል::
171 views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:28:46 "" ለምን ትሞታላችሁ? ""
       (ሕዝ. ፴፫:፲፩)

(ነሐሴ 25 - 2014)

በመምህር ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር።
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
190 views14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:43:32 *የብርሃን እናት*

እርእስ:- ወዳቂና ተነሽ

ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
331 views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:11:13 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረተ
ክፍል 1
#ባለታሪክ_እና_ጸሀፊ
ናሕድ ማሕሙድ ሙቱዋሊ
#ተርጓሚ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

ናታኒም ቲዩብ SUBSCRIBE በማድረግ አገልግሎቱን ያበረታቱ ናታኒም ማለት የእግዚአብሔር ቤት ጠራጊ ታናሽ አገልጋይ ማለት ነውና።






161 views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ