Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በየሁለት ዓመቱ የካፍ ኮሚሽነ | Ethiopian Football Federation

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በየሁለት ዓመቱ የካፍ ኮሚሽነርነት ምርጫ እንደሚያካሂድ ይታወቃል። ስለሆነም በዚህ ምርጫ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ኮሚሽነሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት (5) ቀናቶች ውስጥ በዳኞች ኮሚቴ ቢሮ በመገኘት እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን።

የምዝገባውን መስፈርቶች በምስሉ ላይ ይመልከቱ