Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Catholic Charismatic

የቴሌግራም ቻናል አርማ eccrm — Ethiopian Catholic Charismatic E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eccrm — Ethiopian Catholic Charismatic
የሰርጥ አድራሻ: @eccrm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 658

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-06-02 17:45:02
224 views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-24 20:27:35
364 views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 09:23:39
256 views06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 19:54:47 ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ ነገ እሁድ መጋቢት 17 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በሚዘጋጀው ልዩ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ምክንያት የእሁድ መደበኛ ኘሮግራማችን ስለማይኖር በቦታው ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል እናሳስባለን።
119 views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 14:41:12
158 views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 10:02:41
133 views07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 10:54:59
126 views07:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:08:12 “ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ንስሐ ግቡ ከጣዖቶቻችሁም ተመለሱ፥ ፊታችሁንም ከርኵሰታችሁ ሁሉ መልሱ።”
— ሕዝቅኤል 14፥6

በቀጣይ እሁድ በሚኖረን የንስሐ እና የዕርም ልዩ የፀሎት ፕሮግራም ሁላችንም በንስሐ መንፈስ ተዘጋጅተን ራሳችንን በመመርመር ንስሐ ገብተን እንድንመጣ አደራ እንላለን።
21 views03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 06:07:40 ንስሐ እና ዕርም

“ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዝባትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።”
  — ምሳሌ 28፥13

ብዙ ሰው መለወጥ ማደግ መቀየር ይፈልጋል። ለውጥ ለምንፈልግ ሰዎች ትልቅ ትኩረት በመስጠት ማወቅ የሚገባን ነገር በመንፈሳዊ ሕይወት እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ቀዳሚው ነገር እራስን በመመርመር ለንስሐ የተዘጋጀ ልብ ሲኖረን ነው። እግዚአብሔርን በማያስከብር ሕይወት ውስጥ እየኖርን ልባችንን የሚወቅስ ሐጢአት ውስጥ ሆነን ሳለ እግዚአብሔር ይወድሃል ይሆንልሃል ይሳካልሀል በሚሉ አይነት ዘመናዊ በሚመስሉ ስብከቶች በሐጢአታችን ተወቅሰን ንስሐ እንዳንገባ እያደረገን ካለን ይህ ትልቅ የለውጥ እንቅፍት አንደሆነ ልንረዳ ይገባል።  በንስሐ መመለስ የግድ ነው ። የንስሐ ሕይወት ካለን የለውጥ ሕይወት ይኖረናል። ልባችንን በመፈተሽ ንስሐ በመግባት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ማስቀጠል እንችላለን።

ኃጢአት እንደፈፀምን ልናውቅ እንችላለን ነገር ግን ስለዚያ ምንም አናደርግም ይሆናል። ነገር ግን ኃጢአታችንን በእርሱ ፊት መቀበል ብቻ ሳይሆን ከኃጢአታችን በመመለስ እና ለእርሱ ለመታዘዝ በመሻት ኃጢአታችንን በኑዛዜ እና ንስሐ በመግባት ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ማምጣት አለብን። ከመፅሐፍ ቅዱስ ታላላቅ የተስፋ ቃሎች አንዱ 1ኛ ዮሐንስ 1:9 ነው። “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።”— 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ነብዩ ኢሳያስ የንስሐ አስፈላጊነት ያስረዳናል። “ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።” — ኢሳይያስ 55፥7
21 views03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 13:51:32 ኑ እንስገድለት በሚል ርዕስ እሁድ የካቲት 19 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በቀበና ኪዳነምህርት ቤ/ክ በሚዘጋጀው ልዩ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ምክንያት የእሁድ መደበኛ ኘሮግራማችን እንደማይኖርና በዚሁ ቀን በቦታው ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ስንል እናሳስባለን።
126 views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ