Get Mystery Box with random crypto!

ET_777

የቴሌግራም ቻናል አርማ tekvah_eth — ET_777 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ tekvah_eth — ET_777
የሰርጥ አድራሻ: @tekvah_eth
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.78K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የአዩ ዘ-ሀበሻ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ
ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት@ayuzehabesha

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 22:59:47
Update
የሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ሃይማ ወደሚባለው ሰፈር ወደቤታቸው እያመሩ ነው ድንገት ባልተወቁ ሰዎች በጥይት ተመተው ህይወታቸው ያለፈው ብለውኛል።
ነፍስ ይማር
ደህና እደሩ
123 viewsYimer@, 19:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:53:48
130 viewsYimer@, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:53:48
ይህ የሆነው አበርገሌ ነው።
ህውሃት በጫረው እሳት አስፈጃቸው
128 viewsYimer@, 19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:51:54
የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ መረጃ ደርሶናል።

ነፍስ ይማር
216 viewsYimer@, 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 21:22:34
በዋግኽምራ_ግምባር
================
ዛሬ በዚህ ግምባር በተደረገው ማጥቃት መከላከያ ሰራዊት የህወሃትን ምሽጎች በመስበርና በመደምሰስ ታጣቂው ይጠቀምበት የነበረውን ዋሻ ሲፈተሽ የተገኘ ነው የእርዳታ ዱቄት ነው።

ለህዝብ የተላከ የእርዳታ ምግብ ህወሀት ለጦርነት እያዋለው መሆኑን ግልፅ ሆኗል።
275 viewsYimer@, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:43:52 አሁን ከመሸ በዋግ በጸመራ ግንባር  ጥምር ሀይሉ ሣቃን ተቆጣጥረዋል።
አዩ ዘሀበሻ
329 viewsYimer@, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:45:13 በቃሊም ግንባር
በቃሊም ግንባር አሰፍስፎ የነበረው የህወሓት ታጣቂ ከቃሊም በብዙ ርቀት ላይ ከምትገኘው ሰንደይ ኪዳነምህረት አልፎ ሄዷል ብለውኛል። ይሄን ግንባር የወሎ እና የሸዋ ፋኖዎች በሚገባ ተወጥተውታል።
አሁን ያለኝ መረጃ ይሄ ነው።
አዩ ዘሀበሻ
448 viewsYimer@, 14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:44:36 Confirmed
ጥምር ጦሩ የአበርገሌ ወረዳ ዋና ከተማ ኒሯቅ ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በኋላ በርካታ ምሽጎችን በመደረማመስ በቁጥጥር ስር አውለዋል። ዛታ ገና ነው። ከኒሯቅ ወደ ሰምረ ግስጋሴውን እያደረገ ሲሆን ከኒሯቅ መቀሌ 100 ኪ.ሜ ብቻ ነው። የድል ዜና ተብሎ የሚዘገብ የለም፣ ሁሉም ድጋፉን ሳይዘናጋ መቀጠል አለበት።
ከስፍራው በስልክ
አዩ ዘሀበሻ
446 viewsYimer@, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:33:30
የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኃይሎች ጥቃት ከፍተዋል ብለዋል። በጉዳዩ ላይ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት ዛሬ ያሉት ነገር የለም።
567 viewsYimer@, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 02:58:03 መቀሌ
ምሽቱን መቀሌ ከተማ የተመረጡ የህውሃት የነዳጅና ጦር መሳሪያ ማከማቻና ስፍራዎች የአየር ጥቃት ተፈፅሞባቸዋል።
29 viewsYimer@, 23:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ