Get Mystery Box with random crypto!

#Agew ከ1 ዓመት በላይ ጊዜ ወስዷል የተባለው ' አንታጉ ' የተሰኘ የአገውኛ ፊልም ዛሬ ተመረቀ | EBS TV NEWS

#Agew
ከ1 ዓመት በላይ ጊዜ ወስዷል የተባለው " አንታጉ " የተሰኘ የአገውኛ ፊልም ዛሬ ተመረቀ።
ለመጀመሪያ ጊዜ በ " አገወኛ ቋንቋ " የተሰራው " አንታጉ " የአገወኛ ፊልም የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንግዳ ዳኛውን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
በፊልሙ የምረቃ ስነሥርዓት ላይ አቶ እንግዳ ዳኛው ፤ " አንታጉ የአገውኛ ፊልም አገዎች የቀደምት የጥበብ ባለቤት መሆናቸውን ማሳያ ነው " ብለዋል።
መረጃው ከአዊ ኮሚኒኬሽን የተላከ ነው።
@EBS_TV_NEWS