Get Mystery Box with random crypto!

#NewsAlert ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ። የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት የነ | EBS TV NEWS

#NewsAlert
ዶ/ር ጫላ ዋታ ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ።
የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዜዳንት የነበሩት ዶ/ር ጫላ ዋታ የመንግስት ግዥ ህግ ከሚፈቅደው አሰራር ውጭ በሰሩት ስራ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቷል።
ምክር ቤቱ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ነው ያለመከሰስ መብታቸው የማንሳት ውሳኔን ያፀደቀው።
አንድ ድምፀ ተአቅቦ ያደረጉት እራሳቸው ዶ/ር ጫላ ዋታ ናቸው።
(ዝርዝር ይኖረናል)
@EBS_TV_NEWS