Get Mystery Box with random crypto!

ብርጋዴር ጄነራል መኣሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆኑ ! | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

ብርጋዴር ጄነራል መኣሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆኑ !

በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ለ25 ዓመታት ያገለገሉት ብ/ጄነራል መአሾ ሀጎስ ስዩም የተመድ የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልእኮ አዛዥ ሆነው መሰየማቸውን የተመድን መረጃ ዋቢ አድርጎ ኢብኮ ገልጿል።

ብርጋዴየር ጄነራል መኣሾ ሃጎስ በተመድ የላይቤሪያ እንዲሁም ዳርፉር ሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ ማገልገላቸው ታውቋል።

አዲሱን ሹመት ከጥር 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደተሰጣቸው ተመድ ገልጿል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot