Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት : • የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

#Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6_216
• በበሽታው የተያዙ - 734
• ህይወታቸው ያለፈ - 10
• ከበሽታው ያገገሙ - 106

አጠቃላይ 138,384 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ2,103 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 122,978 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

230 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot