Get Mystery Box with random crypto!

#Attention ኮልፌ አጠና ተራ (እፎይታ አካባቢ) የተከሰተውን ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከትሎ | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

#Attention

ኮልፌ አጠና ተራ (እፎይታ አካባቢ) የተከሰተውን ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከትሎ በግርግሩ ሰዎች ላይ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑን የኮልፌ አጠና ተራ ቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል። አባላቶቻችን የፌደራል የፀጥታ አካላት በቦታ እንዲሰማሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot