Get Mystery Box with random crypto!

ምርጫ ቦርድ የፓርቲዎችን የምርጫ ምልክት ዛሬ ይፋ ያደርጋል ! የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የ | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

ምርጫ ቦርድ የፓርቲዎችን የምርጫ ምልክት ዛሬ ይፋ ያደርጋል !

የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የፓለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

የቦርዱ ኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ እንደገለጹት፤ እስካሁን መስፈርቱን አሟልተው ጠቅላላ የተመዘግቡት 53 የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲሆኑ ከእነዚህም መካከል እስእካሁን የደረሷቸውን 48 የምርጫ ምልክቶች ናቸው።

እነዚህን ምልክቶችም አስቀድሞ በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቦርዱ ዛሬ ይፋ ያደርጋል ማለታቸውን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አስነብቧል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot