Get Mystery Box with random crypto!

#MinistryofRevenues በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ64 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸ | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

#MinistryofRevenues

በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ64 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል።

በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል መድኃኒት፣ የምግብ ምርቶች፣ የጦር መሳሪያዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የትምባሆ ውጤቶች፣ አደንዛዥ ዕፆች እና የኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ይገኙበታል ተብሏል፡፡

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot