Get Mystery Box with random crypto!

#update ኢትዮጵያ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቿን ከሳዑዲ አረቢያ እየመለሰች ትገኛለች። ዛሬ 7 | ዶይቸ ቬለን | DW AMHARIC NEWS🇪🇹

#update

ኢትዮጵያ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቿን ከሳዑዲ አረቢያ እየመለሰች ትገኛለች።

ዛሬ 76 ህፃናትን ጨምሮ ሶስት መቶ አርባ አንድ ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

ወደ አገር የተመለሱት ዜጎች ከህፃናት ውጭ ያሉት 265 ሴቶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

@dwamharic_news
@dwamharicnewsbot