Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ ያ ወጣት የነበረው የዶክተር ዛኪር ናይክ ፀጉር ሙሉ ነጭ ሆነዋል ፡፡ በህይወት ጦርነት ውስጥ | Ethio Muslims ☪️

ዛሬ ያ ወጣት የነበረው የዶክተር ዛኪር ናይክ ፀጉር ሙሉ ነጭ ሆነዋል ፡፡ በህይወት ጦርነት ውስጥ ለእስልምና ሲል ብቻ ሀገሩን ቤት፣ ንብረቱን ትቶ ተሰዷል።

ሙስሊሞች ዶ/ር ዛኪርን ሲመለከቱት ወደ አእምሯቸው የሚመጣው…

በእያንዳንዱ ክርክር ውስጥ ፀረ-ኢስላም ኦሬንታሊስቶች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለየት ባለ መንገድ መልስ በመስጠት እስልምናን በዓለም ሁሉ ያሰራጨ፡፡

አላህ ረድቶት ኢስላምን በአለም ፊት ድል እንዲጎናፅፍ ያደረገው ሰው ነው።

አላህ መልካም ኑሮ፣አፊያ ከረጅም ዕድሜ ጋ እንዲሰጠው ዱአችን ነው

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki