Get Mystery Box with random crypto!

ኦማን የ2023 ታላቁን ረመዳን በደማቁ ለመቀበል በኃይማኖቶች ንፅፅር ወደር ያልተገኘለት የምድራችን | ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

ኦማን የ2023 ታላቁን ረመዳን በደማቁ ለመቀበል በኃይማኖቶች ንፅፅር ወደር ያልተገኘለት የምድራችን ዕንቁ ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦማን መስካት ተገኝቶ ዳዕዋ እንዲያደርግ ያቀረበችው ግብዣ ተቀባይነት አግኝቷል፨

ዶ/ር ዛኪር ናይክ በኦማን መስካት ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ታላላቅ ትምህርቶችን የሚሰጥ ሲሆን በመጪው ሀሙስ ረመዳን 1 በኦማን ኮንቬሽን እና ኤግዚቢሽን ሴንተር
እንዲሁም ሁለተኛው ዳዕዋ
ረመዳን 3 ቅዳሜ በሱልጣን ቃቡስ ዩንቨርስቲ መሆኑን የተያዘው ፕሮግራም ያሳያል።

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki