Get Mystery Box with random crypto!

አሏህ ሆይ! በምንወስዳቸው እርምጃዎች ሁሉ ከእኛ ጋር ሁን ፣ አሏህ ሆይ! በምናደርጋቸው እያንዳንዱ | ዶክተር ዛኪር ናይክ ቻናል

አሏህ ሆይ! በምንወስዳቸው እርምጃዎች ሁሉ ከእኛ ጋር ሁን ፣
አሏህ ሆይ! በምናደርጋቸው እያንዳንዱ ውሳኔዎች ምራን ፣
አሏህ ሆይ! በእኛ ኡማ ውስጥ ያሉትን የተሳሳቱ ሰዎችን ምራቸው ፣
አሏህ ሆይ! ሕይወት አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ እርዳን ፣
አሏህ ሆይ! ከበቂ በላይ ባርክልን
አሏህ ሆይ! ስንወድቅ ጠብቀን
አሏህ ሆይ! ስንጠራህ አዳምጠን
አሏህ ሆይ! ባልገባን ጊዜ ልባችን ጥርት አድርግልን፣
ሁሌም በአላህ እጅ ውስጥ እንሁን!
አሚን ያ አላህ
#ሸር_ያድርጉ

https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki