Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እስቲ አሁን ሁላችንም እዚህ ግሩፕ ላይ ያለንን ሁሉ ሰው | Ethio Muslims ☪️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እስቲ አሁን ሁላችንም እዚህ ግሩፕ ላይ ያለንን ሁሉ ሰው አድ እናድርግ ወደ ኸይር እንጣራ አንድነታችንን እናሳይ አላማችን ሁሉንም የሙስሊሙ ኡማ በተውሂድ አንድ ማድረግ ነው። ኡማውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ለማምጣት ሁላችንም እንተባበር ኢንሻ አላህ ።

የአላህ መልክተኛ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፡- “ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፡ የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል”

(ሙስሊም ዘግበውታል)

ማሻ አላህ

أُولَٰئِكَ يُسَارِعُونَ فِي الْخَيْرَاتِ وَهُمْ لَهَا سَابِقُونَ

እነዚያ በመልካም ሥራዎች ይጣደፋሉ፡፡ እነሱም ለርሷ ቀዳሚዎች ናቸው፡፡ {ሙዕሚኑን ፤ 61 }

ሁላቹም አድ አድርጉ ሀባይቢ

ይፋዊ ግሩፓችን ላይ አድ አድርጉ
t.me/andnetachn_ledinachn_group
t.me/andnetachn_ledinachn_group