Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በሶስት ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል፦ 1) ረ | Ethio Muslims ☪️

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) በሶስት ነገሮች ያልተጠቀመ ሰው ከአላህ ራህመት የወጣ ሰው ነው ብለዋል፦
1) ረመዷን መቶ ራሱን ወደ ኸይር ስራ ያልመለሰ ሰው፣
2) የኔ ስም ሲነሳ ሶለዋት የማያወርድ ሰው፣
3) እናትና አባቱ በህይወት እያሉ ያልተጠቀ መባቸው ሰው ናቸው ብለዋል።
#redi

╭┅━━• ⚘ •━━━┅╮
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
╰┅━━• ⚘ •━━━┅╯