Get Mystery Box with random crypto!

﷽ የጁምዓ ዱዐ «አላህ ሆይ! ከድክመትና ከስንፍና፣ ከፍርሃ ትና ከስስት፣ ከእርጅናና ከቀብር ቅጣ | Ethio Muslims ☪️

﷽ የጁምዓ ዱዐ
«አላህ ሆይ! ከድክመትና ከስንፍና፣ ከፍርሃ
ትና ከስስት፣ ከእርጅናና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! ለነፍሴ
እንተን መፍራትን ስጣት። አጽዳትም። ከማንም ይበልጥ የምታጸዳት አንተ ነህና። እንተ ወዳጇና ረዳቷ ነህ። አላህ ሆይ! ከማይጠቅም እውቀት፡ አንተን ከማትረራ ቀልብ፡ ከማትጠግብ ነፍስ፡ ተቀባይ ከሌለው ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ።»
Amiiiin
#redi

╭┅━━• ⚘ •━━━┅╮
https://t.me/drzakirnaiki
https://t.me/drzakirnaiki
╰┅━━• ⚘ •━━━┅╯