Get Mystery Box with random crypto!

💌የፍቅር ሕይወት™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dryew_life81 — 💌የፍቅር ሕይወት™
የቴሌግራም ቻናል አርማ dryew_life81 — 💌የፍቅር ሕይወት™
የሰርጥ አድራሻ: @dryew_life81
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.09K
የሰርጥ መግለጫ

🇪🇹💱DЦЯA🎗FไㅜA ብቻ 🇪🇹
Neพ 🎶 #ሙዚቅ🎣
Иεพ 🖼 #ፒስ አ
Иεพ 📺 #ቲክ_ቶክ💤

Last channel,:- t.me/OFFICIAL_DURA

Croos:_ @Duraodegard
👫👉

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-14 21:58:04 እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እናንተን ለማዝናናት ስጥር ላይክ አለማድረጋችው ሳያንስ ከቻናሌ leave የምትሉት ነገር ነው
1.5K viewsDürã ¢öœ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:58:04 ምልቃቃዬ :
ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው
1.4K viewsDürã ¢öœ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:58:04 ⇘የኔ ሱስ

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ።

Share @DURAt_A
1.4K viewsDürã ¢öœ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 21:58:04 ◎● #ስሜት_እና_ቅሌት ●◎

ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወደድ
ልለክፋት አስቤ ከጨረስኩ በኋላ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
father ሲኖትራክ mother ሆቴል አላት
እቤታችን ቪላ ቲቪያችን flat ነው
በሩ ሚከፈተው ደግሞ በሪሞት ነው
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
father ተከሰተ አህያ እየነዳ

@Durat_a
@Durat_a
1.4K viewsDürã ¢öœ, 18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 19:42:33 Inbox @DURA_TAA
@DURA_TAA
አናግሩኝ
2.0K viewsDürã ¢öœ, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 11:41:56 ኑሮ እራሱ ኑሮ ከበደኝ አለ እኮ !
ጋብዘኝ ትላለች እንዴ ረጌ ይመችሻል ወይስ ራፕ ይሁንልሽ
4.4K viewsDürã ¢öœ, 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 11:41:56 .................#የሀበሻ_ቀጠሮ................
ከ5-6 ሰአት እመጣለው ከ6-7 ሰአት ካልመጣሁ ከ7-8 ሰአት አይተህኝ ከ8-9 ሰአት ሂድ
3.8K viewsDürã ¢öœ, 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 11:41:56
3.7K viewsDürã ¢öœ, 08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 12:30:48 Ufffffff

https://t.me/durat_a
https://t.me/durat_a
3.4K viewsDürã ¢öœ, 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 23:58:25 https://t.me/durat_a https://t.me/durat_a
https://t.me/durat_a https://t.me/durat_a
3.1K viewsDürã ¢öœ, 20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ