Get Mystery Box with random crypto!

💌የፍቅር ሕይወት™

የቴሌግራም ቻናል አርማ dryew_life81 — 💌የፍቅር ሕይወት™
የቴሌግራም ቻናል አርማ dryew_life81 — 💌የፍቅር ሕይወት™
የሰርጥ አድራሻ: @dryew_life81
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.09K
የሰርጥ መግለጫ

🇪🇹💱DЦЯA🎗FไㅜA ብቻ 🇪🇹
Neพ 🎶 #ሙዚቅ🎣
Иεพ 🖼 #ፒስ አ
Иεพ 📺 #ቲክ_ቶክ💤

Last channel,:- t.me/OFFICIAL_DURA

Croos:_ @Duraodegard
👫👉

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-26 09:10:57 ይህን ያውቃሉ ??


1 Jupiter
2 Saturn
3 Neptune
4 Uranus
5 Mars
6 Charon
7 Pluto
8 Venus
9 Ceres
10 Mercury
11 2003 UB313
12 Earth

ከላይ ከተዘረዘሩት ፕላኔቶች መካከል ከ Earth እና ከ 2003 UB313 ውጪ ሁሉም ከ ሮማዊያን ጣዖታት ስም የመጡ ናቸው ፡፡

https://t.me/durat_a JOIN
3.1K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57 ጋጋሪ ቸከስ ጠብሰህ ወሬ ሲያልቅብክ

መቼ ነወ ዳቦሽን ምታቀምሺኝ

አረ ሰዉ ያላሰበዉን አታስቡ
#fira

@durat_a join sher
2.7K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​◈━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM ⸙━━━━◈


የደከመች እናት ፥ ዘመም ያለ መንደር
ወረተኛ ፍቅር ፥ ተሰባሪ ወንበር
ሳስቶ ያለቀ ልብ ፥ ማጣት ያጠቆረው
ዳመና-አጥ ሰማይ ፥ ማልቀስ የቸገረው።

ብትወጣም ላትቀር ፥ ደስታ ቢስ ጨረቃ
ውሃ በፈረቃ፤
መብራት በፈረቃ፤
ራት በፈረቃ፤
የተለመደ ቃል ሳይጀመር 'በቃ'።

መጣ ያሉት ነዋይ ፥ ሳይታይ ይሸሻል
ነጋ ያሉት ሰማይ ፥ ጨልሞት ይመሻል
የዘመን ጥያቄ፤
መኖር ካለመኖር ፥ በምን እንደሚሻል።

እድሜ ዳገት ነገር
ሰው ሁሉ ላይጨርስ ሽቅብ የሚተነው
እድሜ ስቃይ ነገር
ያላነበበውን ያልቀሰመውን ነው የምትፈትነው።

ታምረኛ ዘመን፤
በታምር ላይ ታምር ፥ መደራረብ ያውቃል
እጅ አመድ አፋሽ ነው፤
የደሃ ሰው ጉልበት ፥ በገለባ ያልቃል
እረፍት አልባ ህይወት ፥ ሰው መሆይ ይጨንቃል።
ነገስ?...

እኔን ባይ

━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥM⸙━━━━
▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅
2.6K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57 አንዱ እኮ ነው ጫት እየቃመ ጊንጩን የሌለ ቆልሎት ሲጋራ ለኩሶ ሊያጨስ ሲል የሆነች የገጠር ሴትዮ ምን ቢሉት ጥሩ ነው ።
.
.
.
.
.
አይ ልጀ አትድከም እሱን ሁሉ ጎመን ይቺ እሳት ታበስለዋለች ብለህ ነው።
#
እስኪ ለበርጫ
#
2.4K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57

እስከ መጨረሻ እዩት


#fira
2.3K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57 One more night

┄┅┅┄┅✶ ✶┅┄┅┅┄
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ #Share
# fira// arwate
2.2K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 09:10:57 #ፍሬሽ ባለትዳሮች " የኔ ፍቅር ጠዋት ከእንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርስ ስጭኝ እና በልቼ ልተኛ "


Join # fira_// arwate
Share  & Invite ur Friends
2.1K viewsDürã ¢öœ, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 22:22:03 ልብ አንጠልጣይ
ታሪኮች
ልብ አንጠልጣይ ታሪኮችን ከፈለጉ ቤተሰብ ይሁኑ
ከታች JOIN ወይም see...mare ይጫኑ
2.3K viewsDürã ¢öœ, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ