Get Mystery Box with random crypto!

◎● #ስሜት_እና_ቅሌት ●◎ ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወ | 💌የፍቅር ሕይወት™

◎● #ስሜት_እና_ቅሌት ●◎

ድንገት ቆሜ ሳለሁ በሰፈሬ መንገድ
ቆንጆ ልጅ አይቼ መልኩዋ የሚወደድ
ልለክፋት አስቤ ከጨረስኩ በኋላ
ወፍ በሚያረግፍ አፌ እትት እያልኳት
father ሲኖትራክ mother ሆቴል አላት
እቤታችን ቪላ ቲቪያችን flat ነው
በሩ ሚከፈተው ደግሞ በሪሞት ነው
ብዬ አስደምሚያት ልስም ስሰናዳ
father ተከሰተ አህያ እየነዳ

@Durat_a
@Durat_a