Get Mystery Box with random crypto!

⇘የኔ ሱስ እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ ልቤ | 💌የፍቅር ሕይወት™

⇘የኔ ሱስ

እንዴትና ለምን እንዳፈቀርኩሽ አላውቅም
ብቻ ሳላስበው ባልጠበቅኩት መንገድ
ልቤ ውስጥ ገባሽና ህይወቴን ብሩህ
አደረግሻት ።ድሮ ድሮ ፍቅር አለ ሲሉኝ ውሸት ነው እል ነበር ፤ አሁን ግን ስለመኖሩ አልጠራጠርም በህይወቴ ብዙ ስጦታና ገጠመኞ አይቻለሁ አንቺ ከሁሉም የገዘፈ ስጦታዬና አስደሳች ገጠመኘ ነሽ፤እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ አፈቅርሻለሁ።

Share @DURAt_A