Get Mystery Box with random crypto!

የመስማት ችግር እንዳይገጥምዎ ማድረግ የሌለብዎ ነገሮች 1.በእንጨት ወይም ሹል ነገር በጆሮዎ ውስጥ | ዶ/ር ኃይለልዑል-ሀኪሙ

የመስማት ችግር እንዳይገጥምዎ ማድረግ የሌለብዎ ነገሮች
1.በእንጨት ወይም ሹል ነገር በጆሮዎ ውስጥ መክተት አይገባም
2. የመዳመጫ ቁሳቁሶቹን አይዋዋሱ
3. ለከፍተኛ ድምጽ አይጋለጡ
4. በቆሻሻ ውሃ ውስጥ አይዋኙ ወይም አይታጠቡ
#WorldHearingDay2023 #HearingCare #safelistening